የንጉሠ ነገሥቱ ብቸኛ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ። የአፍሪካ አንድነት ቻርተር አርቃቂ። በደርግ ዘመን የስምንት ዓመታት እስረኛ — በመጨረሻም፣ ላገለገሉት ንጉሣዊ ቤተሰብ ጠበቃ። አባታችን እና አያታችን።